Welcome to the Bezuayehu Tadele Foundation, a vital entity within the esteemed East African Holding family. At our foundation, we are dedicated to catalyzing positive change and fostering sustainable development across East Africa. With a deep-rooted commitment to social responsibility and community empowerment, we collaborate closely with East African Holding to leverage our collective resources and expertise for the greater good.
Our foundation serves as a beacon of hope and opportunity, reaching out to marginalized communities, supporting education initiatives, promoting healthcare access, and empowering individuals to realize their full potential. Through strategic partnerships, innovative programs, and unwavering dedication, we strive to address pressing societal challenges and create lasting impact.
To be one of the premier foundations in Africa in terms of social development and environmental protection.
To improve the lives of economically disadvantaged people and contribute to environmental protection.
Create self-employment opportunities for youth through skill-based training.
Improve the educational advancement of students from economically disadvantaged households.
Contribute to environmental protection.
Provide lifesaving (humanitarian support) during emergency situations.
Contribute to the prevention and response of gender-based violence (GBV).
Improve the well-being of elderly people.
Spotlight on Impact: Showcasing Our Transformative Projects and Initiatives Driving Positive Change Across East Africa
ብዙአየሁ ታደለ እና ቤተሰቡ ፋውንዴሽን ላለፉት አምስት አመታት በድህነት ቅነሳ፣ መሰረታዊ ትምህርት እገዛ፣በቤት ልማት፣በአረንጓዴ ልማት፣ በተፈጥሮ እና በሰው ስራሽ አደጋ ለችግር ለተጋለጡ ዜጎች የፈጥኖ ደራሽ ድጋፍ፣ለወጣቶች እና ለሴቶች የስራ እድል ፈጠራ፣እነዲሁም ለአረጋዊያን ድጋፍ በመላው የሀገሪቱ ክፍል
...In cooperation with Buzuayheu Tadele Foundatio and National Cement S.C launching support delivery sents schools feeding program for 8 schools
ቡዙአየሁ ታደለ እና ቤተሰቦቹ ፋውንዴሽን ለፕላንና ልማት ሚኒስቴር የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ለማድረግ የገባውን ቃል ለመፈጽም የሚያስችለው የባለሙያዎች ጥናት ተጠናቆ ውይይት ተደረገበት። የብዙአየሁ ታደለ እና ቤተሰቡ ፋውዴሽን ዋና ስራ አስኪያጅ መሰረት ታደሰ እና የሚኒስቴሩ ጽ/ቤት ሃላፊ ሻሎም ገ/ድንግል እና ሌሎች ባለሙያዎች በተገኙበት ጥናቱ ቀርቦ በጋራ ገምግመውታል። ፋውንዴሽኑ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ቅጥር ግቢ የሚያደርገው የውሃ ቁፋሮ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አነስተኛ ተከፋይ የሆኑ ሴቶች እንደዚሁም በአከባቢው ላሉ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ሴቶች በከተማ ግብርና ስራ እንዲሰማሩ ለማድረግና የመስሪያ ቤቱን የውሃ አቅርቦት ለማሻሻል የሚረዳ ነው። ፋውንዴሽኑ ባሳለፍነው ገና በአል ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ለማእድ ማጋራት መርሃ ግብር ባቀረበለት ጥሪ መሰረት ላደረገው 120,000 ብር የገንዘብ ድጋፍ በዚሁ ግዜ እውቅና ተሰጥቶታል። ኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ አክስዮን ማህበር ቡዙአየሁ ታደለ እና ቤተሰቦቹ ፋውንዴሽንን በመመስረት ባለፉት 5 አመታት ማህበራዊ ኃላፊነቱን በመጣት ላይ ይገኛል።